ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
መጽሐፍት
የልጆች
google_logo Play
ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
መጽሐፍት
የልጆች
none
search
help_outline
በGoogle ይግቡ
play_apps
ቤተ-መጽሐፍት እና መሣሪያዎች
payment
ክፍያዎች እና የደንበኝነት ምዝገባዎች
reviews
የእኔ Play እንቅስቃሴ
redeem
ቅናሾች
Play Pass
Play ውስጥ ያለ ግላዊነት ማላበስ
settings
ቅንብሮች
የግላዊነት መመሪያ
•
የአገልግሎት ውል
ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
መጽሐፍት
የልጆች
play_arrow
የፊልም ማስታወቂያ
ጨዋታዎች ለ 2+ ዓመት እድሜ ላላቸው ህጻናት
IDZ Digital Private Limited
ማስታወቂያዎችን ይዟል
የውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
3.7
star
29.4 ሺ ግምገማዎች
10 ሚ+
ውርዶች
በመምህር የጸደቀ
ፔጊ 3
info
ጫን
አጋራ
ወደ ምኞት ዝርዝር አክል
play_arrow
የፊልም ማስታወቂያ
ስለዚህ ጨዋታ
arrow_forward
Kidlo Toddler ጨዋታዎች ለ 2 አመት እድሜ ያላቸው እና 3 አመት እድሜ ላላቸው ህጻናት የሚሆን ትምህርታዊ ጨዋታ ሲሆን ከ 1000+ ማራኪ ጨዋታዎች ጋር በቀላሉ ለመጫወት እና ለመማር የሚያስችል ነው:: በእነዚህ አስደሳች ትምህርታዊ ጨዋታዎች የልጅዎን የቅድመ ጉዞ ይጀምሩ!
የ Kidlo Toddler ጨዋታዎች እንቆቅልሽዎችን፣ ብቅ ባለፊኛ ጨዋታዎች፣ ማቅለም፣ ነጥቦችን ማገናኘት፣ ልብስ መልበስ፣ ጥንድ ማዛመድ፣ መደርደር፣ የፍለጋ ጨዋታወችና ተጨማሪ ነገሮችን ያካትታሉ፡፡ እነዚህ ጨዋታዎች የግንዛቤያቸውን ክህሎቶች፣ የእጅና አይን ማስተባበር፣ ትኩረት እና ምናባዊ ፈጠራን ያፋጥናሉ፡፡ የ 2 ዓመት እድሜ ወይም የ 3 አመት ልጅዎ በምን ያህል ፍጥነት እንደሚማር ሲመለከቱ ይገረማሉ፡፡
እነዚህ ጨዋታዎች ከሁለት ዓመት ዕድሜ ካለው ልጅዎ ጋር አስደሳች የሆነ የመማሪያ ጊዜን እንዲያገኙ የሚያስችል ጥሩ መንገድ ነው፡፡ ልጅዎ እነዚህን አስደሳች ጨዋታዎች በሚጫወት ግዜ ትምህርት እያገኘ መሆኑንም ይመልከቱ፡፡ የሶስት አመት እድሜ ልጅዎ ቅርፆችን እና ቀለሞችን በቀላሉ እንዲማር የሚያበረታቱ ማራኪ፣ ባለ ቀለም ግራፊክስ እና አስቂኝ ተንቀሳቃሽ ምስሎች የተሞላ ነው፡፡
የKidlo Toddler ጨዋታዎች ባህሪያት እነዚህ ናቸው፡
- ለሁለት ዓመት እና ሶስት አመት ህጻናት ጨዋታዎችን ይማሩ፡፡
እነኚህ ጨዋታዎች እንስሳት፣ ቁጥሮችን፣ ቅርጾችን፣ ቀለሞችን እና ሌሎች ብዙ ነገሮችን ለመማር ለልጆች ተስማሚ ናቸው!
- ለጓደኛ ተስማሚ
በዚህ መተግበሪያ ውስጥ ያሉት ሁሉም የትምህርት ጨዋታዎች ሙሉ ለሙሉ ተስማሚ ሲሆኑ 2 አመት እና 3 አመት እድሜ ያላቸው ታዳጊዎች በቀላሉ እነሱን ማጫወት ይችላሉ፡፡
- የተለያዩ ምድቦች
እንደ የእርሻ፣ እንስሳት፣ መዝናኛ፣ ነፍሳት፣ ጠፈር፣ ከተማ፣ የባህር ህይወት፣ ተሽከርካሪዎች እና ወፎች ያሉ ሰፊ የጨዋታ ምድቦች ይምረጡ፡፡
- ከመስመር ውጭ (ያለኢንተርኔት) ያለና ምንም ማስታወቂያዎች አይዝም
እነዚህ ጨዋታዎች በማናቸውም አይነት ቦታና ጊዜ ያለ በይነመረብ መጫወት ይችላሉ፡፡ ሙሉ ለሙሉ ከማስታወቂያ ነጻ፡፡
- ቆንጆ ገጸ-ባህሪያት እና ተንቀሳቃሽ ምስሎች
ልጆቻችን በቆንጆ እና ባለ ቀለም ቁምፊዎቻችን እንዲሁም አስቂኝ መስተጋብራዊ ተንቀሳቃሽ ምስሎች ያስደስቱ፡፡
'ነፃ ጨዋታዎች' ክፍሉ ሙሉ በሙሉ ለመጫወት ነፃ ነው፡፡ ሌሎቹ ምድቦች በደንበኝነት ምዝገባ በኩል ሊከፈቱ ይችላሉ፡፡
የምዝገባ ዝርዝሮች፡
- ሙሉ ይዘት መዳረሻ ለማግኘት ይመዝገቡ፡፡
- በማንኛውም ጊዜ በ Google Play በኩል የደንበኝነት ምዝገባን ማደስ፡፡
- መለያው አሁን ካለው ጊዜ ማብቂያ በፊት በ 24 ሰዓት ውስጥ ለግዜው እንዲከፍል ይደረጋል፡፡
- በ Google መለያዎ ውስጥ በተመዘገቡ በማንኛውም የ Android ስልክ / ታብሌት ምዝገባ ላይ ይመዝገቡ፡፡
እርዳታ ከፈለጉ ወይም ማንኛውም ግብረመልስ ካለዎት በ support@kidlo.com ኢሜል ይላኩልን፡፡
ከ Kidlo Toddler ጨዋታዎች ጋር የልጅዎን የመዝናኛ ጉዞ ያድርጉት፡፡ አሁኑኑ ያውርዱ!
የተዘመነው በ
7 ኤፕሪ 2025
ትምህርታዊ
የተለመደ
ንዑስ ጨዋታዎች
ነጠላ ተጫዋች
ልዩ ቅጥ ያላቸው
ካርቱን
የተለያዩ
እንቆቅልሾች
ምናባዊ
ከመስመር ውጭ
የውሂብ ደህንነት
arrow_forward
ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ
ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ
ተጨማሪ ይወቁ
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
የPlay ቤተሰቦች መመሪያን ለመከተል ቆርጠዋል
ዝርዝሮችን ይመልከቱ
ደረጃዎች እና ግምገማዎች
የተሰጡ ደረጃዎች እና ግምገማዎች ተረጋግጠዋል
info_outline
arrow_forward
የተሰጡ ደረጃዎች እና ግምገማዎች ተረጋግጠዋል
info_outline
phone_android
ስልክ
laptop
Chromebook
tablet_android
ጡባዊ
3.9
24.4 ሺ ግምገማዎች
5
4
3
2
1
Yemsrach Girma
more_vert
አግባብ ያልሆነውን ይጠቁሙ
20 ጁን 2023
love me
ሁሉንም ግምገማዎች ይመልከቱ
flag
አግባብነት የለውም ብለው ይጠቁሙ
የመተግበሪያ ድጋፍ
expand_more
public
ድር ጣቢያ
email
የድጋፍ ኢሜይል
support@kidlo.com
shield
የግላዊነት መመሪያ
ስለገንቢው
IDZ DIGITAL PRIVATE LIMITED
support@idzdigital.com
B-1801, Aquaria Grande, Devidas Lane Borivali West, Mumbai, Maharashtra 400103 India
+91 80976 16697
ተጨማሪ በIDZ Digital Private Limited
arrow_forward
Ice Cream Shop Games for Kids
IDZ Digital Private Limited
4.6
star
ለልጆች የቀለም ጨዋታዎች: መቀባት መጽሐፍ
IDZ Digital Private Limited
4.5
star
Bedtime Stories for Kids
IDZ Digital Private Limited
4.1
star
KidloLand Kids & Toddler Games
IDZ Digital Private Limited
4.0
star
የምግብ አዘገጃጀት ጌሞች ለልጆችና ልጃገረዶች
IDZ Digital Private Limited
4.7
star
የዩኒኮርን ጨዋታ ለህፃናት 2፣3፣4 አመት
IDZ Digital Private Limited
3.9
star
ተመሳሳይ ጨዋታዎች
arrow_forward
ለ2፣3፣4 አመት እድሜ የህጻናት ጨዋታዎች
IDZ Digital Private Limited
3.6
star
ለ2-4 አመት እድሜ የህጻናት መማሪያ ጨዋታዎች
IDZ Digital Private Limited
3.8
star
የህጻናት ቀለም መቀባት ገጾች እና መጽሀፍ
IDZ Digital Private Limited
3.8
star
Coloring Games: Color & Paint
RV AppStudios
4.4
star
የዩኒኮርን ጨዋታ ለህፃናት 2፣3፣4 አመት
IDZ Digital Private Limited
3.9
star
Kids Games: For Toddlers 3-5
RV AppStudios
4.6
star
flag
አግባብነት የለውም ብለው ይጠቁሙ